መግቢያ እንሰት (በሳይንሳዊ አጠራሩ ኢንሰቴ ቬንትሪኮሰም ፤ የሙሳሴ ቤተሰብ) በአፍሪካ የሚገኝና በዚህ ወቅት ከ 20 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የኢትዮጲያ ዜጎች በዋና የምግብ ሰብልነት እያገለገለ ያለ ተክል።።።። የኢትዮጲያ ዜጎች በዋና የምግብ እያገለገለ ያለ ተክል ነዉ። የዱር እንሰት በብዛት በምእራቡና ደቡባዊ የአፍሪካ ክፍል የሚበቅል ሆኖ፤ የእንሰት ጂነስ ከኤዢያ የተሰራጨ ቢሆንም በገበሬዉ ማሳ ማሳ የተተከለዉ በኢትዮጲያ ከፍታማ ቦታዎች ቦታዎች ቢቻ ነዉ። በአነስተኛ ማሳዎች ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ የገበሬዉ ዝርያዎች (ፋርመርስ ቫራይቲስ) በተለያየ የአየር ፀባይና የስነምህዳር አይነቶች ተጠብቀዉ ይገኛሉ።።

Grandes plantas enset (landrace 'Medasho') cultivadas por pequenos agricultores em Teticha (Zona Sidama, região SNNPR). foto Borrell et al. 2019
የጥናቱስፋት እንሰት ለምግብ ዋስትና እንዲዉል የተለያዩ የተለያዩ ባህሪያት ያሉት ተክል ነዉ። ለመጥቀስም ያክል በተለያዩ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ስር መብቀል መቻሉ፣ ድርቅን የመቋቋም ዝንባሌዉ፣ በአመት ዉስጥ በማንኛዉም ወቅት ምርቱ ተሰብስቦ ለምግብነት እና ለ ሌሎች አገልግሎት ሊዉል መቻሉ፣ በተጨማሪም ወሳኝ የሆነ የምግብ ሰታርች፣ የቃጫ፣ የባህል መድሃኒትና የከብት መኖ ምንጭ መሆኑ፣ ለባህላዊ ቤት የጣራ ክዳን መሆኑና የየተለያዩ ግብርና ዉጤቶችን መጠቅለያነት ማገልገ ተጠቃሽ ናቸዉ። አልፎ ተርፎም እንሰት አጠቃላይ የእርጥበትና ለምነት ሁኔታ ብሎም ማይክሮ ክላይሜት ሁኔታ የሚጠብቅ ሲሆን የተለያዩ ባህላዊና አካባቢያዊ ጥቅሞች ያሉት ነዉ።።። ከሌሎች በእንሰት ቤተሰብ ዉስጥ ከተካተቱ ዝርያዎች (ለምሳሌ የሙዝ ዝሪዎች) በአንጻራዊነት እንሰት ሰፊ ምርምር ያልተሰራበት ተክል ነው።። በዚህች የምርምር ጽሁፍ በእንሰት ዙሪያ የተሰሩ የምርምር ስራዎችን መገማገም ተጠንተዉ የሚገኙትን የእንሰት ጂኖምና ብዛዘር ሃብት መዘርዘር ፣ በእንሰት በሽታ ዙሪያ ያለዉን እዉነታ ፣ ብሎም ለእንሰት እጽዋት ልማት ሰፋፊ ጎዳናዎችን ማፈላለግ ይሆናል ይሆናል።
ማጠቃለያ እንሰት ሁኔታ ያልተጠና የእስታሪች ምንጭነት ያለዉ ተክል ሲሆን በኢትዮጲያና በቀሩት ክፍለ አለማት ጥቅም ሊዉል ሊዉል የሚችል እምቅ አቅም ያለዉ ተክል ነዉ። በተለያዩ ወሳኝ ላይ የእንሰት ጥናት አናሳ ሲሆን ለመጥቀስም ያክል በተግባር የተፈተነ የእንሰት አዘራርና አስተዳደደግ ፍቱንነት ጥናት ፣ የገበሬ ዉዝርያዎች የዘረመል መሰረታዊ ተለያይነት ጥናት ፣ ዘዴን የተከተለ የዝሪያ ድቅላ ድቅላ
ዘዴ ጥናት እንትን የሚያጠቁ ወቅታዊና አዳዲስ መጤ በሽታዎችና ስነባህሪይ ጥናት ፣ አካባቢዎችና የመሬት አጠቃቀም ሁኔታዎች ያለዉ የመላመድ ሁኔታ ፣ የአየሪ ንብረት ለዉጥ ወደፊት በእጽዋቱ ላይ ሚያመጣዉ ተጽእኖ ጥናት ፣ የእንሰት የጫካ ዝርያዎች አጠባበቅ ፣ የእንሰት ተዋጽኦዎችና ዉጤቶች ዉጤቶች እስታሪች የእንሰት የእንሰት የጫካ ዝርያዎች አጠባበቅ ፣ ፣ የእንሰት ተያያዠ ዉጤቶች ዉጤቶች እስታሪች የእንሰት የእንሰት የጫካ የጫካ ዝርያዎች ዝርያዎች ፣ ፣ የእንሰት ተያያዠ ዉጤቶች ዉጤቶች እስታሪች የእንሰት የእንሰት የጫካ የጫካ ' ለእንሰት ምቹ የሆኑ የእድገትና የመራቢያ ስፍራዎች (ማይክሮ ባዮምስ)
ከዚህም በተጨማሪ በዚህ ጽሁፍ ላይ የእንሰት የእንሰት ሕያዉ (ብዛዘር) ስብስብ ብሎም የዘር ባንክ (ሲድ ባንክ) አለመኖር ፣ የእንሰት የመራቢያ ዘዴና የአበቃቀል ስርአት እዉቀት ፣ ወደፊት ወደፊት ለሚደረግ የዝሪያ ስራ ስራ ያለዉ የእዉቀት የሚገመገም ይሆናል ይሆናል። ወደፊት ለሚደረግ የዝሪያ ማዳቀል ስራ ያለዉ የእዉቀት የሚገመገም ይሆናል ይሆናል። በዚህ ወቅት የተክሉን ጠቅላላ ነባራዊሁ ኔታዎች በመገምገም ፣ እንሰትን አስመልክቶ የተሰሩ ያሉባቸዉን ክፍተት ብሎም ምቹ አጋጣሚ በማሳየት የዚህን የተገለለና ለዘለቄታዊ እድገት የሚጠቅም እጽዋት ልማት እንደሚቻል ተስፋ እናደርጋለን።።














Últimos Comentários